Content-Length: 129472 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%95
ሰሜን የሚለው ቃል ስም፣ የስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለደቡብ ተቃራኒ ሲሆን ለምስራቅ እና ለምዕራብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ የላይኛው ክፍል ሰሜን ተደርጎ ይወሰዳል።በሰሜን አቅጣጫ የሚገኙ አገራት አሉ ምሳሌ አሜሪካን የመሳሰሉ የበለጸጉ አገራት አሉ።
ደግሞ ይዩ፦ ስሜን ዋልታ
Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%95
Alternative Proxies:
Alternative Proxy
pFad Proxy
pFad v3 Proxy
pFad v4 Proxy