Content-Length: 101668 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%81%E1%88%AD_%E1%8A%A3%E1%8B%9D%E1%88%99%E1%8B%B5

ውክፔዲያ - ጥቁር ኣዝሙድ Jump to content

ጥቁር ኣዝሙድ

ከውክፔዲያ
ጥቁር አዝሙድ

ጥቁር ኣዝሙድ (Nigella sativa) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥቁር አዝሙድ ቅመሙ ለአያሌ ምክንያት ይጠቀማል፣ ከነዚህም አንዱ የማጣፈጫው ጸባይ ነው። በጥንት ዳቦዎችን ለማጣፈት ብዙ ይጠቀም ነበር። አሁን ግን በተለይ በመጠጥ፣ ከቁንዶ በርበሬኮረሪማዝንጅብል ጋራ ተቀላቅሎ ይጠቀማል። ብርቱ መጠጦች እንደ አረቄ ወይም ካቲካላ ይህን ጨምረዋል።

ለጥቁር አዝሙድ ጥቅም የተደረጀው ምክንያት የራስ ምታት እና የተለያዩ በሽቶችን ለማባረር ችሎታው እንዳለው በአፍ ይነገራል። ራስ ምታቱን ለማባረር፣ ዘሮቹ፣ ከተቀለጠ ቅቤ ጋር ተቅላቅለው፣ በንጹሕ ጨርቅ ተጠቅልለው፣ ባፍንጫው ይሸተታሉ።[1]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.








ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%81%E1%88%AD_%E1%8A%A3%E1%8B%9D%E1%88%99%E1%8B%B5

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy