Content-Length: 140635 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/10_December

ውክፔዲያ - 10 December Jump to content

10 December

ከውክፔዲያ

10 Decemberጎርጎርያን ካሌንዳርቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ታኅሣሥ 1 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ኅዳር 30 ቀን ላይ ነው።

ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ Archived ሜይ 12, 2015 at the Wayback Machine ይረዳል።









ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/10_December

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy