Jump to content

ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ

ከውክፔዲያ

ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ

ሙሉ ስም ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ
የትውልድ ቀን ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሳዌቶደቡብ አፍሪካ
ቁመት 173 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ መሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ካጊሳኖ ማስተርስ
ሴልቲክስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ሄሌኒክ
ዴንጀረስ ዳርኪስ
2004-2006 እ.ኤ.አ. ፒ.ጄ. ስታርስ
2006-2008 እ.ኤ.አ. ጆሞ ኮስሞስ 52 (6)
ከ2008 እ.ኤ.አ. ካይዘር ቺፍስ 41 (6)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2008 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 13 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሬኒልዌ ሌትሾሎኒያኔ (ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለካይዘር ቺፍስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በመሃል ሜዳ ይጫወታል።

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy