Jump to content

ሳምሰንግ

ከውክፔዲያ

ሳምሰንግ አጠቃላይ ድርጅት ሳምሰንግ ግሩፕመቀመጫውን በ ሳምሰንግ ከተማ፣ ሶልደቡብ ኮሪያ ያደረገ አለም አቀፍ ድርጅት ነው። ሳምሰንግ የቃሉ አመጣጥ ከ ኮሪያ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም ሶስት ኮከቦች ማለት ነው።

ድርጅቱ በስሩ የሚተዳደሩ ሶስት ትልልቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ። እነዚህም ፦ ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስሳምሰንግ ኢንዱስትሪዎች እና ሳምሰንግ ሲ ኤንድ ቲ ናቸው። ድርጅቱ በአለማችን በ አጠቃላይ ገቢው መሪነቱን የያዘ ሲሆን አጠቃላይ ገቢው 173.4 ቢሊዮን የ አሜሪካን ዶላር ነው።

ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ

ደግሞ የአለማችን ግዙፉ የ ኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው።

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy