Jump to content

ኤል ሳልቫዶር

ከውክፔዲያ

ኤል ሳልቫዶር ሪፐብሊክ
República de El Salvador

የኤል ሳልቫዶር ሰንደቅ ዓላማ የኤል ሳልቫዶር አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Himno Nacional de El Salvador

የኤል ሳልቫዶርመገኛ
የኤል ሳልቫዶርመገኛ
ዋና ከተማ ሳን ሳልቫዶር
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
{{{
ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
 
ሰልቫዶር ሰንችሀዝ ሴረን
ዖስካር ዖርቲዝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
21,041 (148ኛ)

1.5
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
6,377,195 (99ኛ)
ገንዘብ የአሜሪካ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC −6
የስልክ መግቢያ +503
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .sv

ኤል ሳልቫዶርማዕከላዊ አሜሪካ ውስጥ የምትገኝ ትንሽ አገር ናት። የሃገሪትዋ ዋና ከተማ ሳን ሳልቫዶር ይባላል ። የህዝብ ቁጥራዋም በ2013 እ.ኤ.አ. 6.3 ሚሊዮን እንደነበረ ይታሰባል።

ኤል ሳልቫዶር ለአለም ብዙ ቡናስኳር በማቅረብዋ ፍሬያማ ሚና ታጫውታለች። እንዲሁም የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ በጣም ሰፊ ስለ ሆነ ብዙ ካናቲራ፣ ሹራብ ወሸተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል።


pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy