Jump to content

ካሪቡ

ከውክፔዲያ
ካሪቡ የሚገኝበት ሥፍራ
ካሪቡ

ካሪቡ (Rangifer tarandus) የፈረንጅ አጋዘን አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በካናዳ እና በሩስያ አገራት ይገኛል።

እንግሊዝኛ እንስሳው በስሜን አሜሪካ ሲገኝ Caribou /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በፈረንሳይኛ በኩል ከሚግማቅኛ /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በአውርስያ ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም Reindeer /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከጥንታዊ ኖርስኛ /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው።

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy