Jump to content

2 አንተፍ

ከውክፔዲያ
የ፪ ኣንተፍ መቃብር ጽላት

2 አንተፍ ዋሃንኽ ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ።

የታችኛና የላይኛ ግብጽ ዘውዶች ይግባኝ ቢለውም በተግባር ግዛቱ በላይኛ ግብጽ ላይ አስከ አቢዶስ ድረስ ብቻ ነበር። በዘመኑ ከጠላቶቹ ወደ ስሜን ከቀጢዎቹ ወገን ጋር ይዋጋ ነበር። ወደ ደቡብ አስከ ግብጽ ደቡብ ጠረፍ አስከ ኤሌፋንቲኔ (የቡ) ድረስ ገዛ።

ቀዳሚው
1 አንተፍ
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
3 አንተፍ
pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy