Jump to content

Bonanza

ከውክፔዲያ
የካርትራይት ቤተሠብ

Bonanza (ቦናንዛ) ከ1959 እስከ 1973 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ አሜሪካዊ ትርዒት ነበር። የካርትራይት ቤተሠብ፣ ቤንጃሚን ካርትራይት እና ሦስት ልጆቹ «ፖንዴሮሳ» በሚባል ሠፈር ላይ ታሖ ሐይቅ አጠገብ በኔቫዳ ግዛት 1860ዎቹ ይኖራሉ።ጎረቤቶቻቸው የፓዩት ኗሪ ጎሣ እና የብር እና ወርቅ ፈላጊዎች ከተማ ቪርጂንያ ሲቲ ናቸው። በዚህ አለም ሰው ከሌላ ሠፈር የደረሰ እንደ ሆነ የመንጋ ሌባ ሊሆን ይችላል።የመንጋ ሌቦችም ሆነ በር እና ወርቅ ፈላጊዎች አለግባብ በፖንደሮሳ ሲገቡ ግን፣ ካርትራይቶቹ በፈረስ ላይ ሁነው ያባሯቸዋል።

የካርትራይት ቤተሠብ እና ርስታቸው ፖንደሮሳ ልብ ወለድ ቢሆኑም፣ ዕውነተኛ ታሪካዊ ሰዎች ደግሞ አንዳንዴ ይታዩበታል፣ ለምሳሌ ማርክ ትዌንሄንሪ ኮምስቶክ፣ እና የፓዩት አለቃ ውነሙካ።«ቦናንዛ» ማለት የማዕድን ፈላጊዎች ሞልቶ የተትረፈፈ ማዕድን ባገኙ ግዜ፣ «ቦናንዛ» ይሉት ነበር።

pFad - Phonifier reborn

Pfad - The Proxy pFad of © 2024 Garber Painting. All rights reserved.

Note: This service is not intended for secure transactions such as banking, social media, email, or purchasing. Use at your own risk. We assume no liability whatsoever for broken pages.


Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy